/ስለ ፆም ቢሔለ አበው
☞ ኃይለኝ መድኃኒት መርዘኛ ፍጥረታትን ነቅሎ እንደሚወጣ ከጾም ጋር የተባበረ ጸሎትም ክ
ፍ ሐሳቦችን ነቅሎ ይጥላል ፡፡
/ ቅድስት ጠንቀሊጠቃ/
☞ ጾም ክብር ይግባውና ጌታችን በሠራልን በወንጌልና በኦሪት መካከል የተሠራች ሕግ ናት ፡፡
/ ማር ይሰሕቅ /
☞ ሁል ጊዜ የምትጾም ከሆነ በቅፅበት ራስህን ወደ ላይ አታውጣ ከዚህ የተነሣ በራስህ ከፍ አድርገህ የምትመለከት ከሆነ ግን ሥጋ ብትበላ ይሻልሃል ፡፡ ለአንድ ሰው ራሱን ትዕቢት ከመንፋትና ራሱን ከማክበር ሥጋ ቢበላ ይሻለዋል ፡፡
/ አባ ኤስድሮስ /
☞ ሀብት መልካም የሚሆነው ባለቤቱ በቅንጦት በብርቱ መጠጥና ጉዳት በሚያስከትሉ ፈንጠዝያዎች ሲጠቀምበት ሳይሆኑ በመጠኑ ዘና በሎ በሚተርፈው የድሆችን ሆድ ለመሙላት ሰያከፋፍለው ነው፡፡
/ ዮሐንስ አፈወርቅ /
የዓቢይ ፆም አራተኛ ሳምንት በመሆኑ ስለ መፃጉ ትንሽ እንበል👇
እኔ መፃጉ ነኝ
ለብዙ ዓመት በአልጋ ላይ የነበርኩ፣
በሥጋ በሽታ በህመም የደከምኩ፣
በአጭር ተቀጭቼ ሳላብብ የረገፍኩ፣
ፈውሴን የምናፍቅ ወገን ያልነበረኝ፣
ውሃው ሲነዋወጥ ጠልቆ የሚያወጣኝ፣
ከርታታ ባይተዋር ውዳቂ ነበርኩኝ፣
ከዕለታት አንድ ቀን በዚያ ሲያልፍ ጌታዬ፣
ሊፈውሰኝ ወዶ ገብቶ ከጎጆዬ፣
በቃሉ አድኖኝ ቆሜ ሄድኩኝ በዕግሬ፣
አይሁዳዊ እነቴ እንዳይቀር ዘሬን፣
ምስጋና ለማቅረብ ባይታደል ልቤ፣
ተንኮል በኔ ነግሶ ክፋትን ደርቤ፣
ሰንበትን በመሻር የማረኝ ይሄ ነው በማለት፣
ብድሩን ስከፍለው ጥፊን መለስኩለት፣
የወዳጄ ጠላት እኔ መፃጉ ነኝ
በኩዳዴ ፆሙ ውስጥ የምታስታውሱኝ።saramareyama.89@gmail

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ