✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።✝
*እንቆቅልሽ/ህ*
1⃣🖊ከ12ቱ ደቀ መዛሙርት መካከል
አንዱ ገንዘብ ያዥ ነበር
ታድያ በልቡ ስስት ነግሶ
ጌተውን ሸጠ ቃሉን አፍርሶ
አባትነቱን ክዶ
በእራሱ ላይ ጫነ የኃጢአት ነዶ
ይህ ካኃዲ ሰው ማነው?
ንገሪኝ ካወክሽው??
//መልስ// ፦ ይሁዳ ነው።
.
2⃣🖊ሸክሙን ብሸከም አዝኜ ህመሙን እኔ ብታመም
ምን ነው ልጄ ጨከነ ልቡን ወሰደው ዓለም
ጥፊን ለኔ መለሰ ያንን ውለታ እረስቶት
እስቲ ማን ይሆን ይህ ስው ስሙን ካወቃችሁት??
//መልስ//፦ መፃጉ ነው።
3⃣🖊እደልቤ ብሎ አምላክ የመርጠው
አንድ መቶ ሀምሳ መዝሙር የደርሰው
የእስራኤል መሪ ይኸ ንጉስ ማነው?
//መልስ//፦ቅዱስ ዳዊት
4⃣🖊ክርስቲያን ላሳድድ ጦር ይዠ ብወጣ
አታሳደኝ የሚል የአምላክ ድምጽ መጣ
በፍቅር ተናግሮ ልቤን አቀለጠው
ተማረኬ መጣሁ ጦሬን እዛውትቸ
እስከመጨርሻው ተከተልኩት ፀንቸ
//መልስ// ፦ቅዱስ ጻውሎስ
5⃣🖊የአባቶቸን እርስት በፍጹም አለቅም
ከርስቴም አልወጣም አልነቃነቅም
የፈለከውንም በኔላይ ብትፈጽም
አክአብ እውነቴንነው እርስቴን አልሰጥም።
//መልስ//፦ ናቡቴ
6⃣🖊ወርቅና ብሩን በልዋጭ ሰጥቸህ
የአባቶችህን እርስት መጣሁኝ ልቀማህ
እንቢ ካልከኝ ግን በእምነትህ ከጸናህ
አንተን ገድዬ ለውሾች ነው እምሰጽህ ያለው ማነው
//መልስ//፦ አክአብ
7⃣🖊በንጹህ ልቦና አምላክን ቢያአመልከው
ሰይጣን ቀናበትና በቁስል አነደደው
ንብርቱን አጥፍቶ ባዶውን አስቀርው
እሱማ ሳይበገር እስከ መጨርሻው
በእምነቱ የጸናው
ይኽን ሁሉ አልፎ በክብር የቆመው
ካወቅሽው ንገሪኝ ይኸ ቅዱስ ማነው?
//መልስ//፦ እዮብ
8⃣🖊 ጣፋጭ የሆነ እንደማር
የማያስርብ የሚያጠግብ
በስደትም ስንቅ ነው
አምኖ ለሚጠራው
//መልስ//ቅዱስ ወንጌል/መጽሐፍ ቅዱስ
9⃣🖊ሰንሰለትን ለበሳ የተጋደለች
ለሃይማኖቷ ቆርጣ የታገለች
የሱስንዮስ ክኅደት ፍጹም ያላስፈራት
የእምነት አርበኛ ይህች ቅድስት እናት
በሉ እስኩ ንገሩኝ ማናት?
//መልስ//ቅድስት ወለተጴጥሮስ
1⃣0⃣🖊ሳይገባኝ የማልችለውን ነክቼ
ተጣብቃ ቀረች እጄ ሰለሉ ጣቶቼ
የምሕረትን እናት በክፋት ነክቼ
ኃጢአቴ የበዛ ማነኝ ወገኖቼ?
//መልስ//፦ታውፋንያ ነው የእመቤታችን ክብርት ሥጋዋን .....ነክቶ...
1⃣1⃣🖊ለድንግል ማርያም በክብር የሸለማት
በሥጋ ወደሙ ባርኮ ያከበራት
የታቦተ ጽዮን የግዮን መገኛ
የታሪክ የሃይማኖት የእውቀት መመዘኛ
በቅዱስ መጽሐፍ ስሟ ተዘርዝሯል
ስለ ቅድስናዋ በስፋት ተጽፏል።
//መልስ// ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት።
..
የኢ/ኦ/ተ/ቤተ/ን ጥያቄና መልሶች የሚተላለፉበት ቻናል
saramareyama.89@gmail.com
*እንቆቅልሽ/ህ*
1⃣🖊ከ12ቱ ደቀ መዛሙርት መካከል
አንዱ ገንዘብ ያዥ ነበር
ታድያ በልቡ ስስት ነግሶ
ጌተውን ሸጠ ቃሉን አፍርሶ
አባትነቱን ክዶ
በእራሱ ላይ ጫነ የኃጢአት ነዶ
ይህ ካኃዲ ሰው ማነው?
ንገሪኝ ካወክሽው??
//መልስ// ፦ ይሁዳ ነው።
.
2⃣🖊ሸክሙን ብሸከም አዝኜ ህመሙን እኔ ብታመም
ምን ነው ልጄ ጨከነ ልቡን ወሰደው ዓለም
ጥፊን ለኔ መለሰ ያንን ውለታ እረስቶት
እስቲ ማን ይሆን ይህ ስው ስሙን ካወቃችሁት??
//መልስ//፦ መፃጉ ነው።
3⃣🖊እደልቤ ብሎ አምላክ የመርጠው
አንድ መቶ ሀምሳ መዝሙር የደርሰው
የእስራኤል መሪ ይኸ ንጉስ ማነው?
//መልስ//፦ቅዱስ ዳዊት
4⃣🖊ክርስቲያን ላሳድድ ጦር ይዠ ብወጣ
አታሳደኝ የሚል የአምላክ ድምጽ መጣ
በፍቅር ተናግሮ ልቤን አቀለጠው
ተማረኬ መጣሁ ጦሬን እዛውትቸ
እስከመጨርሻው ተከተልኩት ፀንቸ
//መልስ// ፦ቅዱስ ጻውሎስ
5⃣🖊የአባቶቸን እርስት በፍጹም አለቅም
ከርስቴም አልወጣም አልነቃነቅም
የፈለከውንም በኔላይ ብትፈጽም
አክአብ እውነቴንነው እርስቴን አልሰጥም።
//መልስ//፦ ናቡቴ
6⃣🖊ወርቅና ብሩን በልዋጭ ሰጥቸህ
የአባቶችህን እርስት መጣሁኝ ልቀማህ
እንቢ ካልከኝ ግን በእምነትህ ከጸናህ
አንተን ገድዬ ለውሾች ነው እምሰጽህ ያለው ማነው
//መልስ//፦ አክአብ
7⃣🖊በንጹህ ልቦና አምላክን ቢያአመልከው
ሰይጣን ቀናበትና በቁስል አነደደው
ንብርቱን አጥፍቶ ባዶውን አስቀርው
እሱማ ሳይበገር እስከ መጨርሻው
በእምነቱ የጸናው
ይኽን ሁሉ አልፎ በክብር የቆመው
ካወቅሽው ንገሪኝ ይኸ ቅዱስ ማነው?
//መልስ//፦ እዮብ
8⃣🖊 ጣፋጭ የሆነ እንደማር
የማያስርብ የሚያጠግብ
በስደትም ስንቅ ነው
አምኖ ለሚጠራው
//መልስ//ቅዱስ ወንጌል/መጽሐፍ ቅዱስ
9⃣🖊ሰንሰለትን ለበሳ የተጋደለች
ለሃይማኖቷ ቆርጣ የታገለች
የሱስንዮስ ክኅደት ፍጹም ያላስፈራት
የእምነት አርበኛ ይህች ቅድስት እናት
በሉ እስኩ ንገሩኝ ማናት?
//መልስ//ቅድስት ወለተጴጥሮስ
1⃣0⃣🖊ሳይገባኝ የማልችለውን ነክቼ
ተጣብቃ ቀረች እጄ ሰለሉ ጣቶቼ
የምሕረትን እናት በክፋት ነክቼ
ኃጢአቴ የበዛ ማነኝ ወገኖቼ?
//መልስ//፦ታውፋንያ ነው የእመቤታችን ክብርት ሥጋዋን .....ነክቶ...
1⃣1⃣🖊ለድንግል ማርያም በክብር የሸለማት
በሥጋ ወደሙ ባርኮ ያከበራት
የታቦተ ጽዮን የግዮን መገኛ
የታሪክ የሃይማኖት የእውቀት መመዘኛ
በቅዱስ መጽሐፍ ስሟ ተዘርዝሯል
ስለ ቅድስናዋ በስፋት ተጽፏል።
//መልስ// ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት።
..
የኢ/ኦ/ተ/ቤተ/ን ጥያቄና መልሶች የሚተላለፉበት ቻናል
በመፅሀፍ ቅዱሰ ላይ ለመጥራት የሚቸግር እረጅም ስም ያለው ማን ነው የት መራዕፍ ላይ ነው የለው?
ምላሽ ይስጡሰርዝመልሱ፦ ቴልጌልቴልፌልሶር
ሰርዝቃሉ የሚገኘው
በ፪ኛ ነገሥት 15÷29 ላይ ነው
አንድ ሰው እንቆቅልሽ ስጠየቅ ከልመለስ ሀገር ተቀብሎ መንፈሳዊ ሥርዓትን የጠበቀ ስድብ ይሰድቧል ያስድብ ብታስገቡ ለማለት ነው። ከተሳሳትኩ አርሙኝ።
ምላሽ ይስጡሰርዝ