✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን✝
✍ እነሆ፦ የምዕራፍ ሦስት/የ26ኛ ዙር የጠቅላላ እውቀት መንፈሳዊ ጥያቄና መልስ እንደሚከተለው ይቀርባል፦🖊
🖊ጥ.ተራ ቁ 1⃣✍አራቱ ባህርያተ ሥጋ እና ሦስቱ ባህርያት ነፍስ በመባል የሚጠሩትን አስረዳ??
//መልስ//🖊ነፋስ፣ እሳት፣ መሬት የሥጋ ባሕርያት ሲሆኑ ነባቢ/ተናጋሪ/የነፍስ ባሕርያት ናቸው።
ጥ.ተራ ቁ 2⃣✍የዐቢይ ፆም ሥንት ሳምንታት አሉት?? ውሃናየእያንዳንዳቸውን የስም ስያሜ ጥቀስ/ሽ???
//መልስ//በቤተክርስቲያናችን ስያሜ መሰረት በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚውሉ ሰንበታት እያንዳዳቸው መጠሪያ ስም ሲኖራቸው እነርሱም፦
1,ዘወረደ 2,ቅድስት 3,ምኩራብ 4,መጻጉ
5,ደብረ ዘይት 6,ገብርኄር 7,ኒቆዲሞስ 8,ሆሳህና ናቸው።
✍ተጨማሪም፦፦(አስር )ሌሎች መጠሪያ ስያሜዎች
፩ , አቢይ ፆም
፪ , ፆመ ሁዳዴ
፫ ,የካሳ ፆም
፬ , የድል ፆም
፭ , የመሸጋገሪያ ፆም
፮ , ፆመ አስተምህሮ
፯ ,የቀድሶተ ገዳም ፆም
፰ ,የመዘጋጃ ፆም
፱ , የሥራ መጀመሪያ ፆም
፲ , ፆመ አርብዓ ይባላሉ።
🖊ጥያቄ.ተራ.ቁ 3⃣✍ ወንድማችንን ብንገድል ምን ይጠቅመናል በጉድጓድ ውስጥ እንጣለው ያለው የዬሲፍ ወንድም ማን ነበር?
//መልስ//🖊 ሮቤል ነው። ዘፍ 37፥
✍ጥ.ተራ.ቁጥር✍4⃣ሰማዕት እና ጻድቅ የሚሉት ቃላት የምን ቃል ናቸው? ትርጓሜያቸውስ ምን ማለት ነው?
//መልስ//፡- ሁለቱም የግዕዝ ቃላት ሲሆኑ ሰማዕት ማለት ምስክር ሲሆን ጻድቅ ማለት እውነተኛ ማለት ነው፡፡
🖊ጥ.ተራ ቁ.5⃣✍ ኦሪት ዘጸአት ማለት ምን ማለት ነው? የመጽሐፉ ጸሐፊስ ማን ነው?
//መልስ//ዘጸዓት ማለት፦ የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም መውጣህ ማለት ማለት ነው። ጸሐፊው ሊቀ ነቢያት ቅዱስ ሙሴ ነው።
🖊ጥ.ተራ.ቁ.6⃣✍ከግራር እንጨት ታቦት የሰራው ሰው ማን ነው??(ማን ይባላል)
//መልስ//🖊ባስልኤል ይባላል(ዘጸዓት 37፥1)
🖊ጥ.ተራ ቁ.7⃣✍እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጣቸው ሕጎች ብዛት ስንት ነበር? ዘርዝሩ፡፡
//መልስ//፡- 10.ቱ ትዕዛዛት፡፡ ዘፀ. 20 ÷ 1-18
🖊ጥ.ተራ ቁ 8⃣✍በ4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ክርስትናን ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት የኢትዮጵያ ነገሥታት ማንና ማን ናቸው?
//መልስ//፡- አብርሃና አጽብሐ
🖊ጥ.ተራ ቁ.9⃣✍እውር እያመሰገኑየነበረውና በኢያሪኮ ተቀምጦ ይለምን የነበረው ሰው ማን ነበር? አባቱስ ማን ይባላል???
//መልስ//፦//መልስ//🖊፡- በርጠሜዎስ፡፡ ጢሜዎስ፡፡ ማቴ.20÷29-34
🖊ጥ.ተራ ቁጥር1⃣0⃣መጽሐፈ ሊቃውንት በመባል የሚታወቁት እነማን ናቸው?
//መልስ//፡- ሃይማኖተ አበው ፣ መጽሐፈ ቅዳሴ ፣ መጽሐፈ ቄርሎስ ፣ የዮሐንስ አፈወርቅ ድርሳንና ተግሣፅ፡፡
🖊ጥ.ተራ.ቁ 1⃣1⃣✍እግዚአብሔር ለሙሴ አጋዥ እና አንደበት እንዲሆን የሰጠው ማንን ነበር???
//መልስ//፦🖊ወንድሙን አሮንን ነው፡፡ ዘፀ. 4÷10-15
🖊ጥ.ተራ.ቁ.1⃣2⃣✍.ቅዱስ ዮሐንስ ያስተማርበት አገር የትኛው ነው?
ሀ (A):አንፇኦኪያ
ለ (B):ሎዶቂያ
(C): ምስራቅ
መ(D):አውስትራልያ
ሠ(E):ሀ(A)እና ለ(B)
ረ (F) : ሐ(C)እና መ(D)
ሐ//መልስ//🖊ሠ)ነው።
🖊ጥ.ተራ.ቁ 1⃣3⃣✍አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኢትዮጵያን ማርልኝ ብለው የጸለዩት ለስንት ዓመት ነው።
//መልስ//አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኢትዮጽያን ማርልኝ እያሉ በባህር ውስጥ ወደ እግዚአብሔር የፀለይት ለመቶ ዓመት (100)ነው።
🖊ጥ.ተራ ቁ1⃣4⃣✍ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ለተወሰኑ ሰዎች ብቻ የሚፈጸሙ የትኞቹ ናቸው??
//መልስ//🖊 ምሥጢረ ክህነት ፣ ምሥጢረ ተክሊል ፡ ምክንያቱም ሁሉም ካህን አይሆኑም ሁሉም አያገቡም እና ነው፡፡
🖊ጥ.ተራ ቁ 1⃣5⃣✍ይዲድያ ወይም በእግዚአብሔር የተወደደ ብሎ ለሰሎሞን ስም ያወጣለት ማን ነው???
//መልስ///🖊፡- ነቢዩ ናታን፡፡ 2ሳሙ.12÷24
🖊ጥ.ተራ ቁ.1⃣6⃣✍ ከጥሩ ወርቅ ርዝመቱ-----ክንድ ወርዱም-------ክንድ የሆነ የስርየት መክደኛ ስራ! ክፍት ቦታውን ሙሉ?
//መልስ//፦🖊 ርዝመቱ ሁለት፦ ክንድ ተኩል
ወርዱ፦አንድ ክንድ ተኩል ኑው።(ዘጸአት 37፥6)
🖊ጥ.ተራ ቁ 1⃣7⃣✍ከትንሣኤ እስከ ጰራቅሊጦስ በቤተክርስቲያን የሚቀደሰው ቅዳሴ ምን ይባላል???
//መልስ//🖊፡- ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ/እምቅድመ ዓለም/፡፡
🖊ጥ.ተራ ቁ.1⃣8⃣✍
. ስለ 666 ወይም ስለ ሐሳዊው መሲሕ የጻፈው ሐዋርያ ማን ነው? ምዕራፍና ቁጥሩስ?
//መልስ//፡- ራዕይ 3÷1
🖊ጥ.ተራ ቁ.1⃣9⃣✍ጰራቅልጦስ ማለት ምን ማለት ነው???.
//መልስ//፦🖊ጵራቅልጦስ ማለት አፅናኝ ማለት ነው።
. 🖊ጥ.ተራ.ቁ.2⃣0⃣✍የአራቱ አበይት ነቢያት የትንቢት መጽሐፍ ስንት ስንት ምዕራፎች አሉአቸው?
//መልስ//🖊፡- ኢሳይያስ /66/ ፣ ኤርሚያስ/52/ ፣ ሕዝቅኤል/48/ እና ዳንኤል/12/፡፡
✍ውድ ተወጄጆች መልስና ጥያቄ ይህን ይመስካል ስዕተት አይጠፋም እና አርሙን እንልለን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
በፁህፍ ለምትፈልጉ ለቴሌ ግራም ተጠቃሚዎች👇
ቴሌ ግራም👉https://t.me/joinchat/AAAAAExg87tr37X8VNFEjA
ይቱብ👉https://www.youtube.com/channel/UCvxjRL2WW1qVbM8L1yoe6Cwsaramareyama.89@gmail.com

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ