1. አዳም በምድር ላይ የኖረው የእድሜው ዘመን ስንት ነው?
መልስ፡- 930፡፡ ዘፍ.5÷1-5
2. የቅዱስ ጳውሎስን የሕይወት ታሪክ መዝግቦ የያዘ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የቱ ነው?
መልስ፡- የሐዋርያት ሥራ፡፡
3. ስለ ነቢያት በስፋት የሚተርከው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የቱ ነው?
መልስ፡- መጽሐፈ ነገሥት 1ኛ እና 2ኛ፡፡
4. ጌታ ሲወለድ የነበሩት የእስራኤልና የኢትዮጵያ ነገሥታት እነማን ነበሩ?
መልስ፡- ሄሮድስና ንጉሥ ባዚን፡፡ ማቴ.2÷1
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
1. የወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ አባት እና እናት ስማቸው ማን እና ማን ናቸው?
መልስ፡- አባቱ ዘብዴዎስ እናቱ ማርያም ስትሆን ከ 36 ቱ ቅዱሳን አንስት አንዷ ነች፡፡
2. ቅዱስ ዮሐንስ ከዚህ ሌላ ስንት መጠሪያ ስሞች አሉት ? ዘርዝሩ፡፡
መልስ፡- 7 ስሞች አሉት፡፡ ወልደ ዘብዴዎስ ፣ ወልደ ነጎድጓድ / ቦአኔርጌስ/ ፣ ቁጽረ ገጽ ፣ ፍቁረ እግዚእ ፣ ነባቤ መለኮት/ ታዖሎጎስ/ ፣ አቡቀለምሲስ/ ባለራዕይ/ ፣ ወንጌላዊ/ ሐዋርያ/፡፡
3. ዮሐንስ ወንጌላዊ በአጠቃላይ ስንት መጻሕፍትን ጽፏል?ዝርዝሩ
መልስ፡- 5 ፡፡ የዮሐንስ ወንጌል ፣ 1ኛ የዮሐንስ መልዕክት ፣ 2ኛ ና 3ኛ የዮሐንስ መልዕክት እና የዮሐንስ ራዕይ፡፡
4. በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ እኔ ነኝ ተብሎ የተጻፉ ሰባት ነገሮች አሉ ዘርዝራችሁ ጸፉ፡፡
መልስ፡- የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ ፣ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ ፣ የበጎች በር እኔ ነኝ ፣ መልካም እረኛ እኔ ነኝ ፣ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፣ መንገድ እውነትና ሕይወትም እኔ ነኝ እና እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፡፡
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨♥♥
1. ቤተክርስቲያን የሚለው ቃል ሦስት ነገሮችን ያመለክታል ለመሆኑ እነዚህ 3 ነገሮች ምን ምን ናቸው?
መልስ፡- 1. ሕንጻው እራሱ ፣2. የክርስቲያኖች ህብረት፣ 3.አንድ አማኝ ብቻውን፡፡
2. ሳይወለድ የሞተው ወይም ወደመቃብር የወረደው ብቸኛው ሰው ማን ነው?
መልስ፡- አዳም፡፡ ተፈጠረ እንጂ አልተወለደም፡፡
3. እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥንተ አብሶ እንደሌለባት የሚነገረ ጥቅስ ተናገሩ፡፡
መልስ፡- ኢሳ.1÷19
4. አናንያ፣ አዛርያ፣ ሚሳኤልና ዳንኤል ከሌሎቹ የተለየ የነበራቸው የተለየ ነገር ምን ነበር?
መልስ፡- ጥበብ ፣ እውቀት፣ እና ማስተዋል ነበራቸው፡፡ ት.ዳን 1፥3
https://t.me/joinchat/AAAAAExg87tr37X8VNFEjA
ተጨማሪ ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ👆🏻

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ