ቅዳሜ 2 ዲሴምበር 2017

እንቆቅልሽ /ህ/

እንቆቅልሽ
፩ እናትና ልጅ  በትኩስ ጎታ
ልጅ አበረታት ስታመነታ
መልሱ ህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና እናቱ እየሉጣ ናቸው
፪ቤቴን ላያፈርስ ቃል ሰጥቶኝ
በዝሚዛ አቆምኩኝ
ምስክር ነው ለዘላለም
የሚነቅለው ማንም የለም
ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ናት ገዳሟ በስሚዛ ነው የሰራችው እስከ ዳግም ምጽአት እንዳይፈርስ ቃልኪዳን ተሰጥቷታል
፫ በሐረግ ብወጣ አለቱን
ቀንቶ በጠሰው ሰይጣን
እግዚአብሔርም አይቶልኝ
የጸጋ ክንፍክ ሰጠኝ
መልሱ አቡነ ተክለ ሃይማኖት

፬ ከእኔ የቀነሰ ከመንግስቱ ይቀነሳል
የጨመረብኝም ፍርድ ይብስበታል
መልሱ ቅዱሱ መጽሐፍ ቅዱሳችን ነው
፭ ስሟ በመጽሐፍ ቅዱስ ከ47ጊዜ በላይ የተጠራ
ህዝቧ አምላኩን የሚፈራ ምንድናት?
መልሱ ኢትዮጵያ ሀገራችን ናት
፮ የወግ የማእረግ ጎጆዬን ጥዬ
 ስለ ፍቅረ ክርስቶስ በበረሃ ተቃጥዬ
ገላዬ እስኪተላ ጣና ሀይቅ ላይ ጠልዬ
የለመንኩኝ ሳጥናኤልን ማረው ብዬ
መልሱ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ናት



እንኪ ስላንቲያ

፩ በበለስ
14 መልእክትን ጽፎልን ያለፈው የቤተክርስቲያን ብርሃን ነው ቅዱስ ጳውሎስ
፪ በስንጥር
የተዋህዶ ልጆች ልንሆን ይገባል የቤተክርስቲያን አጥር
፫ በእብቅ
ዘመኑ ክፉነው ከተሃድሶ መናፍቃን እራሳችን እንጠብቅ
፬ በዋሽንት
አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት
 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ ሃይማኖት
፭ በሰጎን
ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
፮ በሱስ
ቤተመቅደስ ሰውነታችን አናርክስ


እንቆቅልሽ
፯ እድሜውን ሙሉ ፊቱ በኃዘን የጨለመ
ቁጽረ ገጽ ተብሎ የተሰየመ ቅዱስ ማነው
መልሱ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ
፰ ፍየልና በግ በቀኝ በግራ
ይቆማሉ በተራራ
መልሱ የጌታችን ዳግም ምጽአት
እንቆቅልሽ
፩ እናትና ልጅ  በትኩስ ጎታ
ልጅ አበረታት ስታመነታ
መልሱ ህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና እናቱ እየሉጣ ናቸው
፪ቤቴን ላያፈርስ ቃል ሰጥቶኝ
በዝሚዛ አቆምኩኝ
ምስክር ነው ለዘላለም
የሚነቅለው ማንም የለም
ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ናት ገዳሟ በስሚዛ ነው የሰራችው እስከ ዳግም ምጽአት እንዳይፈርስ ቃልኪዳን ተሰጥቷታል
፫ በሐረግ ብወጣ አለቱን
ቀንቶ በጠሰው ሰይጣን
እግዚአብሔርም አይቶልኝ
የጸጋ ክንፍክ ሰጠኝ
መልሱ አቡነ ተክለ ሃይማኖት

፬ ከእኔ የቀነሰ ከመንግስቱ ይቀነሳል
የጨመረብኝም ፍርድ ይብስበታል
መልሱ ቅዱሱ መጽሐፍ ቅዱሳችን ነው
፭ ስሟ በመጽሐፍ ቅዱስ ከ47ጊዜ በላይ የተጠራ
ህዝቧ አምላኩን የሚፈራ ምንድናት?
መልሱ ኢትዮጵያ ሀገራችን ናት
፮ የወግ የማእረግ ጎጆዬን ጥዬ
 ስለ ፍቅረ ክርስቶስ በበረሃ ተቃጥዬ
ገላዬ እስኪተላ ጣና ሀይቅ ላይ ጠልዬ
የለመንኩኝ ሳጥናኤልን ማረው ብዬ
መልሱ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ናት



እንኪ ስላንቲያ

፩ በበለስ
14 መልእክትን ጽፎልን ያለፈው የቤተክርስቲያን ብርሃን ነው ቅዱስ ጳውሎስ
፪ በስንጥር
የተዋህዶ ልጆች ልንሆን ይገባል የቤተክርስቲያን አጥር
፫ በእብቅ
ዘመኑ ክፉነው ከተሃድሶ መናፍቃን እራሳችን እንጠብቅ
፬ በዋሽንት
አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት
 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ ሃይማኖት
፭ በሰጎን
ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
፮ በሱስ
ቤተመቅደስ ሰውነታችን አናርክስ

እንቆቅልሽ
፯ እድሜውን ሙሉ ፊቱ በኃዘን የጨለመ
ቁጽረ ገጽ ተብሎ የተሰየመ ቅዱስ ማነው
፰ ፍየልና በግ በቀኝ በግራ
ይቆማሉ በተራራ


እንኪ ስላንቲያ

፯ በክር
መድኃኔዓለም ነው የትንሳኤ በኩር
፰ በሁለት
መልካም ስራ እንስራ አምላክ እንዳይቀጣን ለፍርድ የመጣ እለት
፱ በቁርባን
አምላክ በእኛ በደል
በመስቀል ተሰቅሎ በደሙ አትሞ ከእራሱ አስታረቀን
፲ በሀውልት
በህይወት እያለን ለነድያን እንመጽውት


እንቆቅልሽ
፩ እናትና ልጅ  በትኩስ ጎታ
ልጅ አበረታት ስታመነታ
፪ቤቴን ላያፈርስ ቃል ሰጥቶኝ
በዝሚዛ አቆምኩኝ
ምስክር ነው ለዘላለም
የሚነቅለው ማንም የለም
፫ በሐረግ ብወጣ አለቱን
ቀንቶ በጠሰው ሰይጣን
እግዚአብሔርም አይቶልኝ
፮ የጸጋ ክንፍክ ሰጠኝ

፬ ከእኔ የቀነሰ ከመንግስቱ ይቀነሳል
የጨመረብኝም ፍርድ ይብስበታል
፭ ስሟ በመጽሐፍ ቅዱስ ከ47ጊዜ በላይ የተጠራ
ህዝቧ አምላኩን የሚፈራ ምንድናት?
፮ የወግ የማእረግ ጎጆዬን ጥዬ
 ስለ ፍቅረ ክርስቶስ በበረሃ ተቃጥዬ
እግሬ እስኪተላ ጣና ሀይቅ ላይ ጠልዬ
የለመንኩኝ ሳጥናኤልን ማረው ብዬ



እንኪ ስላንቲያ

፩ በበለስ
14 መልእክትን ጽፎልን ያለፈው የቤተክርስቲያን ብርሃን ነው ቅዱስ ጳውሎስ
፪ በስንጥር
የተዋህዶ ልጆች ልንሆን ይገባል የቤተክርስቲያን አጥር
፫ በእብቅ
ዘመኑ ክፉነው ከተሃድሶ መናፍቃን እራሳችን እንጠብቅ
፬ በዋሽንት
አንዲት እምነት አንዲት ጥምቀት
 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ ሃይማኖት
፭ በሰጎን
ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
፮ በሱስ
ቤተመቅደስ ሰውነታችን አናርክስsara mariyam

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ

የምዕራፍ አምስት(፭)የ46 የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ

✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፡ አሜን! ↪️የምዕራፍ አምስት(፭) 46ኛ ዙር የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ⤵️ 1⃣ ቅዱስ ያሬድ ከመላዕክት የተማራቸው ሦስቱ የዜማ ዓይነቶች ምን ምን ናቸው?ሞገር...