መንፈሳዊ ጥያቄዎች ቁጥር አንድ (1)
1. መቁጠርያ ማለት ምን ማለት ነው ? አገልግሎቱስ ?እንዴትስ ተጀመረ ?
2.መገዘት (ማሰር ) ምንድን ነው ?እንዴት ተጀመረ ?
3. ፀበል ፃዲቅ እንዴት ተጀመረ ? ስርዓቱስ ምን ይመስላል ? ከባህል አንፃር ወይስ ?
4. መመንኮስ ምንድን ነው ? የቆቡስ ትርጉም ?ቆቦቹስ ለምን ተለያዩ በሰው ሰወኛው ተራው ሰው የሚያደርገው ቆብና ጳጳስ የሚያደርጉት ቆብ ? አጀማመሩስ
5.ዲያቆናት ካህናት የሚያደርጉት ሻሽ ትርጉሙ ከቆብ ጋራ ያለው ልዩነት ?
6. ቤተክርስትያን ላይ ከፀለይን በኃላ ወደ ቤት ከመመለሳችን በፊት እናርፋለን ለምን በዘልማድ ወይስ ?
7.ነጠላ ለብሰን ወደ ቤተክርስትያን እንሄዳለን ስንለብስ በመስቀለኛ እንላበሳለን ትርጉሙ ?ሲመሳቀልስ ከየት ወደ የት ነው ?
8.ቅዳሴ መቼ ተጀመረ ? ስርዓቱስ ምን ይመስል ነበር ?
9.አብይ(ሁዳዴ) ፆም ላይ ከበሮ አይመታም ለምን ? ክርስቶስ የፆመው 40 ሆኖ ሳለ ለምን 55 ሆነ ?
10. ቅዱስ ያሬድ ዜማን ከማዘጋጀቱ በፊት ቅዳሴ ነበረ ? ካለ በምን ዜማ ይባል ነበር ?
11. እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንዲሁም በእንተ ማርያም ማረነ ክርስቶስ 12 ጊዜ በእጃችን መዳፍ ላይ ባሉት የጣቶቻችን ክርክራት ላይ እንፀልያለን ከየት ወደ የት ትርጉሙስ አጀማመሩስ ?
12. ፀበል ተጠቶ ይፆማል ?
13. 1ድ ሰው ስጋወደሙ ከተቀበለ በኃላ መስራት እጅ መታጠብ መጫወት ...ይችላል ?
14.ጋብቻም ምኝታውም የተባረከ ና የተቀደሰ ከሆነ ለምንድን ነው የግብረስጋ ግንኙነት ከተፈፀመ ቤተክርስትያን አይገባም የሚባለው ?
15. በፀበል ወቅት አንድ ሰው ህልመ ሌሊት ወይም የወር አበባ ቢያጋጥመው (ቢያጋጥማት ) ምንድን ነው የሚደረገው ?
16. 1ድ ሰባት ፤2ት ሰባት ፤3ት ሰባት ለምንድን ነው የሚባለው ?ሱባኤም እንዲሁ ነው
17. የገዳማውያን አባቶች ልብሳቸው የተለየ ነው ከምን አንፃር ?
18. ማተብ ምንድን ነው ? መቼ ተጀመረ መስቀለኛ ንቅሳትስ ሀጢያት ነው ?
19. መስቀል መሳለም መቼ ተጀመረ እንዲሁም ማማተብ ?
20. በዓላትን ማክበር መቼ ተጀመረ ?በዓልስ ያልሆነ ቀን አለ ?
21. የእመቤታችን በዓላቶቿ ስንት ነው ማን ደነገገው ?----ይህን ያህል የሆነው ከምን አንፃር ነው ?
22. አንዲት እናት በወሊድ ወቅት ምጥ ስትያዝ ማርያም ማርያም የሚባለው ከምን አንፃር ነው ?
23. 1ድ ዲያቆን ወይም ካህን ስልጣን አፈረሰ የሚባለው መቼ ነው ? ስልጣኑስ እንዴት ሊፈርስ
ይችላል ?
24. ፍታት ምንድን ነው ? መቼ ተጀመረ ጥቅሙስ ? እራሱን በመርዝ ፤ታንቆ ያጠፋ ፍታት የለውም ለምን ?ባይፈታስ ማን አስሮታል ?
25.ትውፊት ምንድን ነው ? በትውፊት አማካኝነት አሁን ላይ ያገኘነው ምንድን ነው ?
26. አንድ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ከስልጣኑ መውረድ የሚችለው ሲሞት ነው ለምን ? ከምን አንፃር
27. በቅዳሴ ጊዜ አገልጋዬቹ (ቀዳሾቹ )5 ናቸው ለምን? ከመቼ ጀምሮ ዝቅም ከፍም ማለት አይችልም ?
28.ዝክር ምንድን ነው ? እንዴት ተጀመረ መቼ ?
29. ተዝካር ምንድን ነው ጥቅሙስ ?በምን መልኩ ተጀመረ ? መንፈሳዊ አንድምታው
30. መሀራ ምን ማለት ነው ? አጀማመሩስ
31.ግብረ ሰላም ምንድን ነው ? አጀማመሩስ እንዲሁም መንፈሳዊ አንድምታው
32. የክርስትና ስም ለምን አስፈለገ ? በዚህኛው ስም መጠራት አይቻልም ?
33.መንፈሳዊነት ምንድን ነው ?sara mariyam

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ