*©ዐይኑ ዘርግብ*
/ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ ቁ.5/
ዐይኑ ዘርግብ ዐይኑ/፪/
ሐመልማለ ወርቅ
ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብርቅ
ነፍስና ሥጋዬ በምግብ ተጣልተው
መልአኩ ዑራኤል ቆሞ አስታረቃቸው
ለሰዎች ደኅንነት ጽድቅን የሚሰብው
ነውና ዑራኤል የሰላም መልአክ
እጅና እግሬ ታሥሮ ሽባ የነበርኩኝ
ይኸው ተጠምቄ በጸበሉ ዳንኩኝ
ስእለቴ ሰምሮልኝ ሁሉን አግኝቻለሁ
ለአምላከ ዑራኤል እመሰክራለሁ
አልፈልግም ሐኪም ምን ያደርግልኛል
አምላከ ዑራኤል ፈጥኖ ያድነኛል
ሕሙማን ለምኑ ስንፍና አይያዛችሁ
ኑና ተጠመቁ ጸበሉ አለላችሁ
አማላጅነቱን በግልፅ አሳውቁ
ያመናችሁ ሰዎች ኑና ተጠመቁ
አማላጅነቱን በግልፅ አሳውቁ
አምላከ ዑራኤል አንተ ችላ አትበለኝ
መጥቻለሁና በችሎታህ እርዳኝsaramareyama.890Gmail.com
/ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ ቁ.5/
ዐይኑ ዘርግብ ዐይኑ/፪/
ሐመልማለ ወርቅ
ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብርቅ
ነፍስና ሥጋዬ በምግብ ተጣልተው
መልአኩ ዑራኤል ቆሞ አስታረቃቸው
ለሰዎች ደኅንነት ጽድቅን የሚሰብው
ነውና ዑራኤል የሰላም መልአክ
እጅና እግሬ ታሥሮ ሽባ የነበርኩኝ
ይኸው ተጠምቄ በጸበሉ ዳንኩኝ
ስእለቴ ሰምሮልኝ ሁሉን አግኝቻለሁ
ለአምላከ ዑራኤል እመሰክራለሁ
አልፈልግም ሐኪም ምን ያደርግልኛል
አምላከ ዑራኤል ፈጥኖ ያድነኛል
ሕሙማን ለምኑ ስንፍና አይያዛችሁ
ኑና ተጠመቁ ጸበሉ አለላችሁ
አማላጅነቱን በግልፅ አሳውቁ
ያመናችሁ ሰዎች ኑና ተጠመቁ
አማላጅነቱን በግልፅ አሳውቁ
አምላከ ዑራኤል አንተ ችላ አትበለኝ
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ