https://youtu.be/Xu2r7YPcEco
👆👂የጠቅላላ እውቀት 1ኛ ዙር ጥያቄና መልስ ውድድር
*✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን*
_ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ሁሀን_
*❤✍🏻አንደኛ ዙር የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ ነው* _እንደሚከተለው ይቀርባል_፦
📚📚📚📚📚📚📚📚
*✍🏻ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ምርጥ ወይም ምረጭ*👇�
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር _1⃣የ�አዳም ሰባተኛ ትውልድ የትኛው ነው??_
ሀ/ አብርሀም
ለ/ ሄኖክ
የሆነውሐ/ ሙሴ
መ/ ያዕቄብ
*//መልስ//* ለ/ ሄኖክ ነው።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር _2⃣አንድ ሰው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሰላምታ ታቀርባለች በማለት መልእክት ቢያደርስ ቤተክርስቲያን የሚለው ቃል ምንን ያመለክታል??
ሀ/ ሕንፃ ቤተክርስቲያንን
ለ/ እያንዳንዱ ክርስቲያንን
ሐ/የክርስቲያኖች አንድነትን
መ/ አይታወቅም።
*//መልስ//* ሐ/ የክርስቲያኖች አንድነት።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 3በፊልጵስዩስ⃣የመጀመርያ ቤተ ክርስቲያን የተሰራችው በማን ከተማ ነው??_
ሀ)በፊልጵስዩስ
ለ) በደማስቆ
ሐ) በአንጾኪያ
መ) መልስ የለም
*//መልስ//* ሀ/ በፊልጵስዩስ ነው።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 4⃣የአለም አብያተ ክርስቲያን አንድነት ንቅናቄ ማህበር መቼ ተመሰረተ??_
*//መልስ//* በ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተመሰረተ።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 5⃣የመላው አፍሪካ አብያተ ክርስቲያን አንድነትጉባኤ ጽ/ት ቤት የት ይገኛል??_
*//መልስ//* ናይሮቢ ይገልኛ።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 6⃣ "መለኮት �ሥጋን ዋጠው መጠጠው ብሎ በማስተማሩ በሊቀ ጳጳስ ፍላብያኖስ የተወገዘው ማነው?( ማን) ይባላል??_
*//መልስ//* በሁለተኛው የኤፌሶን ጉባኤ
የተወገዘው አውጣኪ ይባላል።
✍(ጥ) ተራ ቁጥር 7⃣በሥርዓተ ቅዳሴ ጊዜ የማርቆስ ወንጌል ከተነበበ በኋላ ካህኑ "ጀሮ""ያለው መስማትን ይስማ" ይላል የቅዱስ ማቴዎስ፣ የቅዱስ ሉቃስና የቅዱስ ዮሐንስስ ከተነበበ በኋላ ምንም ይባላል???_
*//መልስ//*👇ለደቀ
የማቴ ፦ከተነበበ በኋላ ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም አለ ጌታ መዛሙርቱ ይላሉ።
የሉቃ፦ ከተነበበ በኋላ ከኦሪትና ከነብያት አንዲቱ ቃል ከምትወድቅ የማይሰና የምድር ማለፍ ይላልቀ።
የዮሐስ፦ ከተነበበ በኋላ በወልድ ያመነ የዘላለም ሕይትወ አለው ይልሉ።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 8⃣�ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ሐዋርያትን ኃይልን ከአርያም እስክትለብሱ በኢየሩሳሌም ቆዩ ለምን አላቸው???_
*//መልስ//* 1ኛ በሰቂለ ሕሌና ለማቆየት
2ኛ በአጽኖተ በአት መንፈስ ቅዱስ እንዲቀበሉ ለማድረግ
3ኛ በመንፈስ ቅዱስ ባልታደሰ ሰውነት እንዳይመላለሱ ለማድረግ ነው።
ክርስቶስ_✍🏻(ጥ)ተራ ቁጥር 9⃣በቅዱስ መጽሐፋችን ውስጥ ስለ ኢትዮጵያዊ ከተፃፉት መካከል 5ት ጥቀስ/
ሽ..,??
*//መልስ//*👇👇
ትንቢተ ሕዝቅኤል
29፥10
ስለዚህ፥ እነሆ፥ በአንተና በወንዞችህ ላይ ነኝ፥ የግብጽንም ምድር ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔና እስከ ኢትዮጵያ ዳርቻ ድረስ ውድማና ባድማ አደርጋታለሁ።
30፥4
ሰይፍ በግብጽ ላይ ይመጣል፥ ሁከትም በኢትዮጵያ ይሆናል፤ የተገደሉትም በግብጽ ውስጥ ይወድቃሉ፥ ብዛትዋንም ይወስዳሉ፥ መሠረትዋም ይፈርሳል።
30፥5
ኢትዮጵያና ፉጥ ሉድም የተደባለቀም ሕዝብ ሁሉ ኩብም ቃል ኪዳንም የገባችው ምድር ልጆች ከእነርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ።
30፥9
በዚያ ቀን መልእክተኞች ተዘልለው የሚኖሩትን ኢትዮጵያውያንን ለማስፈራት ከፊቴ በመርከብ ይወጣሉ፤ እንደ ግብጽም ቀን ሁከት ይሆንባቸዋል፤ እነሆ፥ ይመጣልና።
38፥5
ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥
ትንቢተ ዳንኤል
11፥43
በወርቅና በብርም መዝገብ ላይ፥ በከበረችም በግብጽ ዕቃ ሁሉ ላይ ይሠለጥናል፤ የልብያና የኢትዮጵያ ሰዎችም ይከተሉታል።
ትንቢተ አሞጽ
9፥7
የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር፡፡ እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?
ትንቢተ ናሆም
3፥9
ኢትዮጵያና ግብጽ የማይቈጠር ኃይልዋ ነበሩ፤ ፉጥና ልብያ ረዳቶችዋ ነበሩ።
ትንቢተ ዕንባቆም
3፥7
የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፤ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።
ትንቢተ ሶፎንያስ
2፥12
እናንተም ኢትዮጵያውያን ደግሞ፥ በሰይፌ ትገደላላችሁ።
3፥10
ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ የሚማልዱኝ፥ የተበተኑት ሴቶች ልጆቼ፥ ቍርባኔን ያመጡልኛል።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 🔟�ሐዋርያት መቼ ተጠመቁ ደሙን ተጠመቁ??_
*//መልስ//* በጸሎት ሐሙስ ማታ ሥጋና ከመቀበላቸው በፊት ከመታጠቢያው ውሃ ጨምሮ ባጠባቸው ገዜ ነው።
_✍🏻(ጥ)ተራ ቁጥር 1⃣1⃣�የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዴትስዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆንን ገሞራንም በመሰልን ነበር የሚለው ጥቅስ የሚገኘው በ_____መጽሐፍ በምዕራፍ____በቁጥር___ላይ ነው??_
*//መልስ//* ወደ ሮሜ 9፥29
ት/ኢሳያስ 1፥9
ላይ ይገኛል
በም🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 1⃣2⃣ ንጽሕት ድንግል በእውነት አምላክን የወለደች እንደሆነች እንናገራለን እግዚአብሔር ቃል ከእርሷ ሥጋን ተዋሕዷልና። በማለት ስለ እመቤታችን ክብር የመሰከረው አባት ማነው??_
ሀ/ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ
ዘእንዚናንዙ
ለ/ ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ
ሐ/ ቅዱስ ጎርጎርዮስ
መ/ ቅዱስ ቴዎዶጦስ ዘዕንቆራቅ
*//መልስ//* ሐ/ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናንዙ
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 1⃣3⃣በ8ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቤተ ክርስቲያንን ታቃጥል የነበረች አይሁዳዊ ፈላሻ ማን ነበረች??_
*//መልስ//* ዮዲት ጉዲት ትባልለች።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 1⃣4⃣መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለነብዩ ዳንኤል ስንት ሚስጥራትን ገለጸለት?? ምን ምን??_
*//መልስ//* ሦስት ሚስጢራትን ገልፆለታል
ሰው
1ኛ የቤተ እስራኤል ከ70 አመት በኋላ ወደ እየሩሳሌም መመለስን
2ኛ የኢየሱስ ክርስቶስ መሆንንና መሞትን
3ኛ የሀሳዊ መሲህ በመጨረሻው ዘመን መንጣቱን ነው።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 1⃣5⃣አራቱ (4ቱ) የሴት ነብይት ማን ማን ይባላሉ??_
*//መልስ//* 👇
1ኛ ነብይት የሙሴ እህት ማርያም
2ኛ ነብይት ዲቦራ
3ኛ ነብይት ሃና
4ኛ ነብይት ሑልዳና
ናቸው።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 1⃣6⃣በቅዱስ መጽሐፍ ላይ ያልተመዘገበ የኢየሱስ ክርስቶስን ታሪክ የያዘ አዋሊድ መጽሐፍ ምን ይባላል??_
*//መልስ//* ታምረ ኢየሱስ ይባላል።
_✍🏻,(ጥ) ተራ ቁጥር። 1⃣7⃣ አዕማደ ሐዋርያት (የምሥጢር ሐዋርያት) ከሚባሉት ውስጥ የሆነው የትኛው ነው??_
ሀ) ዮሐንስ
ለ) ያዕቆብ
መ) ጴጥሮስ
ሠ) ሁሉም
*//መልስ//* መ/ ሁሉም
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 1⃣8⃣ቆስጠንጢኖስ ለቤተ ክርስቲያን ከሰጣቸው መብቶች ውስጥ የትኞቹ ናቸው??_
ሀ) ቤተ ክርስቲያን ከግብር ነጻ ናት።
ለ) ከመንግሥት ገቢ ለቤተ ክርስቲያን የተወሰነ ድርሻ አላት።
ሐ) ዕለተ እሑድ /ሰንበት/ በንጉሠ ነገሥቱ ግዛት ውስጥ ሥራ እንዳይሠራበት አወጀ።
ሐ) ከክርስቲያን ወገን በሕይወቱም ሆነ በሞቱ ንብረቱን ለቤተ ክርስቲያን አወርሳለሁ የሚል ምእመን ቤተ ክርስቲያን ኑዛዜ የመቀበል፤ ውርስ የመውረስ መብት አላት።
ካለሠ) በክርስቲያኖች መካከል ለሚፈጠሩ አንዳንድ አለመግባባቶች ቢኖሩ ለኤጲስ ቆጶሳት የዳኝነት ሥልጣን ሰጥቷል።
ረ) ሁሉም መልስ ነው።
*//መልስ//* ረ/ ሁሉም መልስ ነው።
_✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 1⃣9⃣ ክህደት የተጀመረው በ-----------------ነው_
.ሀ) በሳጥናኤል/ዲያብሎስ
ለ) በአርዮስ
ሐ) በይሁዳ
መ) አይታወቅም
*//መልስ//* ሀ በሳጥናኤል ዲያብሎስ
ለ✍🏻(ጥ) ተራ ቁጥር 2⃣0⃣6ቱ ቃለ ወንጌልላት እነ ማን ናቸው???_
*//መልስ//*
1ኛ በወንድሙ የሚቆጣ ይፈረድበታል
2ኛ ወደ ሴት አይቶ የተመኘ አመነዘረ
3ኛ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚቱተን የሚፈታ የተፈታችውንም ያገባ ያመነዝራል።
4ኛ ፈፅማችሁ አትማሉ
5ኛ ክፉውን በክፉ አትቀዋወሙ
6ኛ ጥላታችሁን ውዱደ
❤❤❤❤❤❤❤
*✍🏻ጥያቄና መልሱ ይህን ይመስላል ስተት ካለበት አርሙኝ ለመታረም ዝጁ ነኝ*
*ወስብኃት ለእግዝአብሔር*
*ወለ ወላዲቱ ድንግል*
*ወለ መስቀሉ ክቡር አሜን*

Kale hiwot yasemaln
ምላሽ ይስጡሰርዝበጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በመንግስቱ ያኑራችው🙏🙏🙏
ምላሽ ይስጡሰርዝ