✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን፫
🌹🌹🌹🌹
እንቆቅልሽ
🌹🌹🌹🌹
👉ምናውቅልሽ
፩///የሰራዊት ጌታን ከፊት አስቀድሞ
መሳሪያ ሳይኖርው እንዲሁ በባዶ
ኃያልነኝ ያለውን በራስ ተመክቶ
ያሸነፈው ማነው በጠጠር ወርውሮ❓
✅ የህዝቡን መርበሽ የንጉሱን ጩኽት
ሲሰማና ሲያይ ሳለ በእረኝነት
የአባቶቹን አምላክ በጸሎት ለምኖ
እደሚያሸንፍም በእግዚአብሔር ተማምኖ
ለሐገር ያስቸገረን ጎልያድን የጣለው
ያትንሽ ብላቴና ቅዱስ ዳዊት ነው።
፪// የተመርጡትን ቅዱሳን ሲያሳድድ
አምላክን ሳይፈራ ድሀን ሲጨፈጭፍ
የበደሉ ብዛት ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ
ጌታም ሊመልሰው አመጣበት መቅሰፍት
በደማርቆስ ተራራ አታሰደኝ ብሎ ጌታ የገሰጸው ማነንነው❓
✅ የጌታ ምርጥ እቃ ተብሎ የተጠራው
አምላኩን በጽናት ሁኖ የተከተለው
ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ መሰእዋት የሆነው
ከአይሁድ ወገን የሆነ ጳውሎስ ነው።
///፩ ስልጣን አለኝ ብለህ በራስህ አትኩራ
ብሎ የገሰጸው ንጉሱን ሳይፈራ
ፈጣሪን እሚያሳዝን ስራን እዳሰራ
የወንድምህን ሚስት በፍጹም አታግባ
ጌታ ይጠራሀል እባክህ ቃሌን ስማ
ያለው ቅዱስ ሐዋርያ ማነው❓
✅ ገና ከናቱ ማህጸን የተመርጠ
በዮወርዳኖስ ባህር ጌታን ያጠመቀ
ለፍጥርቱ ሁሉ ወንጌል የሰበከ
እራሱ ክርስቶስ የመሰከርለት
ቅዱስ ሐዋርያ መጥምቀ መለኮት
ቅዱስ ዮሐንስ ነው።
፬//መስዋዕት ከፍዬ ለፍቅሬ
ሰባት አመት ፍየሎች ጠብቄ
ነው የተገኘች ሄዋን አጋሬ
እኔ ማነኝ
✅ ለእስራኤል አባት የሆንኩ ድንቅ ታሪካቸው
በመፃፍ ተከትቤ እስከዛሬ ያለው
እኔ ነኝ ያእቆብ የራሄል ባለቤት
የ አስራሁለቱ ነገድ የዮሴፍ አባት
፭//በብልሃቴ ተጠቅሜ
አምኖንን ከፉ ምክር በመምከሬ
እህቱን እዲያሰነውራት ያደረግኩ
እርሱንም ለሞት የዳረኩ
እኔ ማነኝ
✅አቢናዳብ 2ኛ ሳሙ 13:1-34
፮//የሰባ ሰገልን ስጦታ
በግብጽ የስደት ቦታ፤
አብረን ሳለን ካንዱ ጓዴ
የቀማሁኝ ወንበዴ፤
ወርቁን ጫማ በመውሰዴ
ተጸጽቼ ባብቶ ሆዴ፤
መለስኩኝ በፈቃዴ።
እኔ ማነኝ
✅ ይህንን ውለታ ጌታዬ አስቦ
በትንሽ ትልቁ እንደሰው አድጎ
በመስቀል ላይ በዋለ ጊዜ ዓለማውን ፈፅሞ
በዚያ በቀራንዮም ጎልጎታ
አስበኝ አልኩት ለፅድቅ ቦታ
እደበደሌ ሳያይ ለመንግቱ የጠጠራኝ
የቀድሞው ወንበዴ የዛሬው ፊያታዊዘይማ ነኝ
፯// ስንጓዝ ያኔ በግብፅ በረሃ
አውርዶ የመገበን የሰማዩን መና
ከአለት አመንጭቶ ያጠጣን ውሃ
እዳያቃጥለን ፀሃይ ሀሩሩ
የጋረደን በክንፋ የተዋጋልን በሰይፉ
መኑ ከማከ የተባለው ብረሃናዊው መለአክ ማነው
✅ የአፎማያ እረዳት የባህራን ታዳጊ
በክንፎቹ ጥላ ወዳጁን ጠባቂ
ከእያሱ ጋር አብሮ ህዝቡን የመራ
እርሱ ነው ሚካኤል ሁሌ አብሮን የሚኖረው ሁሌ ከኛ ጋራ
፰/ ልዩ ስትሆን ከአለም
ከምድር ማር ከሰማይ ያም
ወስደው ሁለቱን ደምረው
ለስሟ ትርጓሜ የሰጧት
ይቺ ቅድስት ማናት
✅የጣፈጠች ከሁሉ በላይ
ብረሃኗ የሚልቅ ከጨረቃ ከፀሃይ
የወለደች አምላክ አዶናይ
ማርያም ናት።
@Teyakaenamels
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለ ወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
saramareyama.890@Gmail.Com
🌹🌹🌹🌹
እንቆቅልሽ
🌹🌹🌹🌹
👉ምናውቅልሽ
፩///የሰራዊት ጌታን ከፊት አስቀድሞ
መሳሪያ ሳይኖርው እንዲሁ በባዶ
ኃያልነኝ ያለውን በራስ ተመክቶ
ያሸነፈው ማነው በጠጠር ወርውሮ❓
✅ የህዝቡን መርበሽ የንጉሱን ጩኽት
ሲሰማና ሲያይ ሳለ በእረኝነት
የአባቶቹን አምላክ በጸሎት ለምኖ
እደሚያሸንፍም በእግዚአብሔር ተማምኖ
ለሐገር ያስቸገረን ጎልያድን የጣለው
ያትንሽ ብላቴና ቅዱስ ዳዊት ነው።
፪// የተመርጡትን ቅዱሳን ሲያሳድድ
አምላክን ሳይፈራ ድሀን ሲጨፈጭፍ
የበደሉ ብዛት ጽዋው ሞልቶ ሲፈስ
ጌታም ሊመልሰው አመጣበት መቅሰፍት
በደማርቆስ ተራራ አታሰደኝ ብሎ ጌታ የገሰጸው ማነንነው❓
✅ የጌታ ምርጥ እቃ ተብሎ የተጠራው
አምላኩን በጽናት ሁኖ የተከተለው
ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ መሰእዋት የሆነው
ከአይሁድ ወገን የሆነ ጳውሎስ ነው።
///፩ ስልጣን አለኝ ብለህ በራስህ አትኩራ
ብሎ የገሰጸው ንጉሱን ሳይፈራ
ፈጣሪን እሚያሳዝን ስራን እዳሰራ
የወንድምህን ሚስት በፍጹም አታግባ
ጌታ ይጠራሀል እባክህ ቃሌን ስማ
ያለው ቅዱስ ሐዋርያ ማነው❓
✅ ገና ከናቱ ማህጸን የተመርጠ
በዮወርዳኖስ ባህር ጌታን ያጠመቀ
ለፍጥርቱ ሁሉ ወንጌል የሰበከ
እራሱ ክርስቶስ የመሰከርለት
ቅዱስ ሐዋርያ መጥምቀ መለኮት
ቅዱስ ዮሐንስ ነው።
፬//መስዋዕት ከፍዬ ለፍቅሬ
ሰባት አመት ፍየሎች ጠብቄ
ነው የተገኘች ሄዋን አጋሬ
እኔ ማነኝ
✅ ለእስራኤል አባት የሆንኩ ድንቅ ታሪካቸው
በመፃፍ ተከትቤ እስከዛሬ ያለው
እኔ ነኝ ያእቆብ የራሄል ባለቤት
የ አስራሁለቱ ነገድ የዮሴፍ አባት
፭//በብልሃቴ ተጠቅሜ
አምኖንን ከፉ ምክር በመምከሬ
እህቱን እዲያሰነውራት ያደረግኩ
እርሱንም ለሞት የዳረኩ
እኔ ማነኝ
✅አቢናዳብ 2ኛ ሳሙ 13:1-34
፮//የሰባ ሰገልን ስጦታ
በግብጽ የስደት ቦታ፤
አብረን ሳለን ካንዱ ጓዴ
የቀማሁኝ ወንበዴ፤
ወርቁን ጫማ በመውሰዴ
ተጸጽቼ ባብቶ ሆዴ፤
መለስኩኝ በፈቃዴ።
እኔ ማነኝ
✅ ይህንን ውለታ ጌታዬ አስቦ
በትንሽ ትልቁ እንደሰው አድጎ
በመስቀል ላይ በዋለ ጊዜ ዓለማውን ፈፅሞ
በዚያ በቀራንዮም ጎልጎታ
አስበኝ አልኩት ለፅድቅ ቦታ
እደበደሌ ሳያይ ለመንግቱ የጠጠራኝ
የቀድሞው ወንበዴ የዛሬው ፊያታዊዘይማ ነኝ
፯// ስንጓዝ ያኔ በግብፅ በረሃ
አውርዶ የመገበን የሰማዩን መና
ከአለት አመንጭቶ ያጠጣን ውሃ
እዳያቃጥለን ፀሃይ ሀሩሩ
የጋረደን በክንፋ የተዋጋልን በሰይፉ
መኑ ከማከ የተባለው ብረሃናዊው መለአክ ማነው
✅ የአፎማያ እረዳት የባህራን ታዳጊ
በክንፎቹ ጥላ ወዳጁን ጠባቂ
ከእያሱ ጋር አብሮ ህዝቡን የመራ
እርሱ ነው ሚካኤል ሁሌ አብሮን የሚኖረው ሁሌ ከኛ ጋራ
፰/ ልዩ ስትሆን ከአለም
ከምድር ማር ከሰማይ ያም
ወስደው ሁለቱን ደምረው
ለስሟ ትርጓሜ የሰጧት
ይቺ ቅድስት ማናት
✅የጣፈጠች ከሁሉ በላይ
ብረሃኗ የሚልቅ ከጨረቃ ከፀሃይ
የወለደች አምላክ አዶናይ
ማርያም ናት።
@Teyakaenamels
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለ ወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
እግዚአብሔር ፍፃሜአችኁን ያሳምረው በርቱ
ምላሽ ይስጡሰርዝየመድኃኒት ንግድ ሥራዬን ለማስፋፋት በተጠቀምኩበት ብድር ለመርዳት ሚስተር ቤንጃን ከሚያስፈልጓቸው በላይ አልፈዋል ፡፡
ምላሽ ይስጡሰርዝእነሱ ለመስራት ወዳጃዊ ፣ ባለሙያ እና ፍጹም ዕንቁዎች ነበሩ ፡፡ እኔ ለማነጋገር ብድር የሚፈልግን ማንኛውንም ሰው እመክራለሁ ፡፡ Lfdsloans@outlook.com.WhatsApp ... +19893943740.
እግዚአብሄር አገልግሎታቹ ይባርክላቹ
ምላሽ ይስጡሰርዝ